የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ
“የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” ሰባት ተከታታይ ትምህርት ወዳለበት፣ ወደ መጀመሪያው ኢ-ሜይል እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ ኢሜል በወ/ም ምህረት ጥላሁን ከ habeshastudent.com እና addishiwot.net አስተባባሪ በቀትታ ለእናንተ በግል የሚላክ ነው። ትምህርቶቹን ለሌሎች መላክና ማካፈል ትችላላችሁ። በይትኛውም ጊዜ ማቆምም ደግሞ ትችላላችሁ።
በ መንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ የምትጋኙት ትምህርቶች
- እግዚአብሔር አሁን በሕይወቴ ውስጥ አለን?
- እግዚአብሔር ወደ ራሱ ሊያቀርብህ እንዲህ አድርጓል፡፡
- የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩነቱ ምንድን ነው? ለምን ማዋቅ ያስፈልጋል?
- ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት የተረጋገጠ ነው፡፡
- ከሌሎች አማኞች ጋር ህብረት ማድረግ ያላው ጠቀሜታ
- እግዚአብሔርን መታመን ማለት ምን ማለት ነው?
- ኃጢአት ብሠራስ? እግዚአብሔር አሁንም ይቅር ይለኛል ?
- በአቅሪያቢያዎ ያሉትን ቤተክርስቲያን ወይም የተማሪዎች ህብረቶችን ስለማግኘት
እያንዳንዱ ኢሜል ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ህብረት እንድትረዳና እንድታውቅ ይርዳሃል።
የሚቀጥለውን ፎርም በመሙላት የመጀመሪያውን ኢሜል በጥቂት ደቂቃ ታገኛላችሁ።